ከራሱ አንደበት ! ሮቤል ስለዋናው ምን ይላል?ያዳምጡት
ኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ ትልቅ ቦታ አለው:: ዛሬ እድሜ ለኢትዮጵያ አንበሶች ስማችን ገናና ነው:: ከአበበ ቢቂላ ድል ጅምሮ እስክ ዛሬ ድረስ በኦሎምፒክ መንደር ስማችን በወርቅ ተጽፎ እየተንቦገቦገ ይገኛል:: ታዲuያ እንዚያ ሰማይ የካቡን ጋዜጠኞች ዛሬ ደግሞ ስማችንን በቃ ጢባ ጢቤ ተጫወቱበት:: ለዚህ ሁሉ ትይንት መሪ ተዋናኙ አቤል ዝምታውን ሰብሮ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቃለ ምልልስ አድርጓል:: ግን ምን ዋጋ አለው “ ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኽ” ሆነ ይሉታል:: ሳያውቀው ሮቤል በ አለም ክብረ ወሰን ሰበረ :: ለካን ይህም አለ!
Sorry, no videos here.